r/Ethiopia • u/appledotnet • 8h ago
History 📜 ወታደራዊ የደርግ መንግሥት ወደ ስልጣን ሲመጣ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙትን ትላልቅ የመንግስት ተቋማት ላይ ያደረገው የስም ለውጦች ፤
የኢትዮጵያ : ጊዜያዊ : ወታደራዊ : መንግሥት።
ለማስታወቂያና መረበብሔር ሚኒስቴር
ከዛሬ የካቲት 10 ቀን 1967 ዓ.ም ጀምሮ ስያሜአቸው የተቀየሩ ተቋማት ስያሜ....
"የቀደሞ ስያሜ" "አዲሱ ስያሜ"
አስፋወሰን ጎዳና...........................................እንጦጦ ጎዳና
እቴጌ መነን ጎዳና........................................እድገት በህብረት ጎዳና
ቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ ጎዳና.............................አድዋ ጎዳና
ልዕልት ፀሐይ ኃ/ሥላሴ ጎዳና....................ባልቻ አባ ነፍሶ ጎዳና
ልዕልት ተናኘወርቅ መንገድ........................ቢሃንኬ መንገድ
መስፍን ሐረር መንገድ................................በላይ ዘለቀ መንገድ
ቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ ሆስፒታል......................የካቲት 12 ሆስፒታል
መኮንን ሆስፒታል........................................ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል
ዘነበወርቅ ሆስፒታል.....................................ሥጋ ደዌ ሆስፒታል
ልዕለት ፀሐይ ሆስፒታል............................ጦር ኃይሎች ሆስፒታል
ልዕልት የሻሽወርቅ ክሊኒክ........................መሐል ከተማ ክሊኒክ
ልዕልት ፀሐይ አደባባይ.............................ካሌብ አደባባይ
ቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ አደባባይ.....................እድገት አደባባይ
ሚያዝያ 27 አደባባይ................................መጋቢት 28 አደባባይ
ኦሜድላ አደባባይ.......................................አርበኞች መንገድ
ልዑል መኮንን ድልድይ...............................አርበኞች ድልድይ
ልዕልት ዘነበወርቅ ድልድይ.........................ኮልፌ ድልድይ
እቴጌ ድልድይ.............................................አዲስ አበባ ቄራ ድልድይ
ቀ. ኃ.ሥ ዩኒቨርስቲ......................................አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
ቀ. ኃ.ሥ እስታዲየም....................................አዲስ አበባ እስታዲየም
ቀ. ኃ.ሥ አየር ማረፊያ.................................ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ
መስቀል አደባባይ........................................አብዮት አደባባይ
ቀ. ኃ.ሥ ጦር አካዳሚ ት/ቤት....................ሐረር ጦር አካዳሚ ት/ቤት
ቀ. ኃ.ሥ ጦር ት/ቤት...................................ገነት ጦር ትምህርት ቤት
ቀን -- 10/6/67 ዓ.ም